የስብስባ ጥሪ!! የኦስተንና አካባቢው መረዳጃ እድር 4ኛ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤ
የኦስተንና አካባቢው መረዳጃ እድር ምክር ቤት ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለአምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው!!! ድር ቢያብር አንበሳ ያሥር!! =========================================================================================================== YOU ARE INVITED!!: 4th AUSTIN EDIR Members’ GENERAL ASSEMBLY MEETING!!
AUSTIN AND SURROUNDING AREA MUTUAL AID EDIR COUNCIL ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለአምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው!!! ድር ቢያብር አንበሳ ያሥር!! ============================================================================================================= = |
"ትንሳኤና ህይወት እኔ ነኝ። የሚያምንብኝ ቢሞት እንዃን ህያው ይሆናል።" ዮሐ.ወ 11፤25
የ 40 ቀን መታሰቢያ
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የአባታችን የአቶ ይባለ ለማ የ 40 ቀን መታሰቢያ እሁድ April 27 ቀን 2025 እ.ኤ.አ ስለሆነ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 06:00 AM Austin, Texas በልደታ ማሪያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሚደረገው የፀሎት ሥነ-ሥርአት እንዲሁም ከ 11:00 AM – 02:30 PM በስሙ የተዘጋጀውን ፀበል ፃዲቅ ተገኝተው እንዲቀምሱልን ስንል በማክበር ጠርተንዎታል።
ምስጋና በሐዘናችን ጊዜ ከጎናችን ለነበራቹ በአካል በመገኘት እንዲሁም በስልክ ላፅናናችሁን በሙሉ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ከባለቤታቸው እና ከቤተሰቦቻቸው አድራሻ 16403 Mill Creek Road Pflugerville, TX 78660